Friday, December 31, 2010

የብጽእት ቅድስት አርሴማ ታምር ጸሎቷና በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን*

የቀኝ አይኗን የታወረች አንዲት ሴት ነበረች ሁል ጊዜ ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስትያን ትመጣ ነበር ብጽእት አርሴማ ሆይ ኅጥያቴን ይቅር ይለኝ ዘንድ ለአይኔም ብርሃንን ይሰጠኝ ዘንድ ወደ እግዚአብሄር ለምኝልኝ ትል ነበር

በአንዲት ቀንም ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን ገብታ ጸለየች ጸሎቷንም ከፈጸመች በኋላ ከቀንዲል ዘይት ቅባት ተቀባች ፈጥናም ተፈወሰች ያን ጊዜም ታምራትን በምታደርግ በቅድስት አርሴማ ጸሎትና ረድኤት ያዳናትን እግዚአብሄርን አመሰገነች.

የቅድስት አርሴማ ጸሎትና የረድኤት ሀይል ይጠብቀን ለዘላለሙ አሜን

[ የብጽእት ቅድስት አርሴማ ታምር ጸሎቷና በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን*

የቀኝ አይኗን የታወረች አንዲት ሴት ነበረች ሁል ጊዜ ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስትያን ትመጣ ነበር ብጽእት አርሴማ ሆይ ኅጥያቴን ይቅር ይለኝ ዘንድ ለአይኔም ብርሃንን ይሰጠኝ ዘንድ ወደ እግዚአብሄር ለምኝልኝ ትል ነበር

በአንዲት ቀንም ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስትያን ገብታ ጸለየች ጸሎቷንም ከፈጸመች በኋላ ከቀንዲል ዘይት ቅባት ተቀባች ፈጥናም ተፈወሰች ያን ጊዜም ታምራትን በምታደርግ በቅድስት አርሴማ ጸሎትና ረድኤት ያዳናትን እግዚአብሄርን አመሰገነች.

የቅድስት አርሴማ ጸሎትና የረድኤት ሀይል ይጠብቀን ለዘላለሙ አሜን

[ገድለ ቅድስት አርሴማ* ታምረ ቅ አርሴማ ምእራፍ 12] 12]

1 comment: