Saturday, January 1, 2011

poem

የኢየሱስ አርበኛ 
የእምነት ሰልፈኛ
ሆነሻል አርሴማ
ምድር ይህን ይስማ
አበራሽ አርሴማ
ቀልጠሽ እንደ ሻማ
ለሰማእትነትሽ
ዜማችን ይሄውልሽ
ለከፈልሽው ዋጋ
ጌታ እጁን ዘረጋ
አክሊል በራስሽ ላይ
አኑሯል ኤልሻዳይ

No comments:

Post a Comment